Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ ። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የእጣ | 🌷💘🌹ፍቅርና💞ጥበብ💖💘

ሰላም ቤተሰብ


እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ ።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ የእጣ ፕሮግራም እንደነበር ይታወቃል ገቢውም ነዳያን እንመግብ ብለን ቀጠሮ ይዘናል እነሆ ቀኑ እየተቃረበ ነው ሚያዝያ 23 ለሶስተኛ ግዜ #እኔስ ለእናቴ በሚል መሪ ቃል እንመግባለን ።
ቅዳሜ ሚያዚያ 23 በወረዳ 9 ሁላችንም ለምገባው የሚሆን ስራ ስላለ መታቹ እንድታግዙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።


ከሁለት ሰአት ጀምሮ እንድትመጡ


ለምገባ የሚያገለግሉ
*ሽንኩርት
*ዘይት
*ምስር
*ቴምር
*በርበሬ
*ድንች
*ዱቄት
*ካሮት ወዘተ መስጠት ለምትፈልኩ
0986343222 ላይ መደወል ይቻላል

በአካውንት ለማስገባት ABDI HUSSEN AND MEGERSE GULILAT AND MESELU DAMTEW

01320771345600
አዋሽ ባንክ

እንዲሁም

ስለእኛ በጎ ፈቃደኞች ማህበር

1000448224108
ንግድ ባንክ


#ሁላችሁም እዚህ መልካም ተግባር ላይ በመሳተፍ ማህበራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃለን


"ላንተ ትንሽ የምትላት ስጦታ የብዙ ሰዎችን ህይወት ትቀይራለች"

"#ስለእኛ_ካደረገው_ሊያደርግ_ያሰበው_ይበልጣል_በርቱ_እንበርታ"
@selegna2