Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የአያክሱ አጥቂ አንቶኒ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር በተጫዋቹ እና በ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ሰበር ዜና
የአያክሱ አጥቂ አንቶኒ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር በተጫዋቹ እና በሁለቱ ክለቦች መካከል ስምምነት ላይ ተደርሷል። ዩናይትድ ለተጫዋቹ በሚያስገርም ሁኔታ እስከ 100 ሚሊየን ዩሮ የሚደርስ ገንዘብ እንደሚከፍሉ የተዘገበ ሲሆን አንቶኒ ለ1 አመት ከማራዘሚያ ውል ጋር ለ5 አመት በዩናይትድ የሚያቆየውን ፊርማ ነገ ይፈራረማል።

ደናናና ተደርጎ እየተገነባ ነው