Get Mystery Box with random crypto!

ለዚ ቅመም ተጨማሪ 10 ሚሊየን ፓውንድ ለአያክስ ብንከፍል ባይ ነኝ ሜዳ ውስጥ ከጀርባ የሱን እ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ለዚ ቅመም ተጨማሪ 10 ሚሊየን ፓውንድ ለአያክስ ብንከፍል ባይ ነኝ ሜዳ ውስጥ ከጀርባ የሱን እግሮች የማታይበት የሜዳ ክፍል የለም። ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።
ማንችስተር ዩናይትድ 1 ሳውዝሃምፕተን 0
#አራጁ