Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና አንቶኒ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን ካ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ሰበር ዜና
አንቶኒ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን ካሪንግተን የልምምድ ማዕከል በመገኘት እያደረገ ይገኛል በዚ ሰዓት። በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ክለቡ ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ወገኔ ልጁ ማንችስተር ከተማ ከደረሰ ጀምሮ ጥርሱን የዘጋ አይመስልም።

#ሼር