Get Mystery Box with random crypto!

ፖውል ስኩልስ ስለ ብሩኖ 'ብሩኖ ከኔ ተለይቶ የተሻለ ተጫዋች ነው ፤ እኔ ከማስቆጥራቸው ጎሎች በ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ፖውል ስኩልስ ስለ ብሩኖ "ብሩኖ ከኔ ተለይቶ የተሻለ ተጫዋች ነው ፤ እኔ ከማስቆጥራቸው ጎሎች በላይ ያገባል ፣ ከአሲስቶቼ በላይ አሲስት ያደርጋል ፤ ምናልባትሞ ከሱ ጀርባ ሆኜ ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር። ብሩኖ ከመምጣቱ በፊት ዩናይትዶች የጎል እድሎችን ለመፍጠር በጣም ሲቸገሩ ነበር ፤ አሁን ግን በየጨዋታው 3 ፣ 4 ወይም 5 ጎል ማግባት የሚችል ቡድን ነው የሆነው።"