Get Mystery Box with random crypto!

ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ ፈርጉሰን 'የሁላችንንም ቤተሰቦች ያውቃል ፣ ትንሽ ነገር ይመስላል ይሄ ነገር | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ ፈርጉሰን "የሁላችንንም ቤተሰቦች ያውቃል ፣ ትንሽ ነገር ይመስላል ይሄ ነገር ግን ከኛጋ ለነበረው ግንኙነት ብቻ ስንል የማናደርግለት ነገር አልነበረም። ከሌሎቹ ለየት የሚያደርግ ነገር አለው ፤ ከሰዎች ጋር መግባባት መቻሉ እንደ አሰልጣኝነት በጣም ረድቶታል።"
ከብዙ አመታት በኋላ ይሄው የመልበሻ ክፍል ውስጥ እና ሜዳ ላይ በተጫዋቾቻችን መሀል ያለው ኬሚስትሪ ነፍስ እየዘራበት እንደሆነ አስባለሁ። ለመልካም ያድርገው