መትረፌ_ገረመኝ እንዳገው ጃንጥላ፥ ሰማይ ተሽከርክሮ እንዳይናፋር ፈረስ፥ መሬቱ ደንብሮ የተደገፍኩበት፥ ከዘራው ተሰብሮ ሁሉ ሲያዳልጠኝ ሁሉ ሲያዳክመኝ ቀሚስሽን ይዤ መትረፌ ገረመኝ!! ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 442 views15:58