Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ቀን አፍቅሪኝ አልልሽም እኔ እንዳፈቀርኩሽ ተጎጂ አልልሽም እኔ እንደተጎዳሁት አንቺን በ | 💖የኔ ፍቅር 😘

አንድ ቀን

አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir