ቡሄበሉ ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪) የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪) ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ አዝ====== ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ አዝ====== ሙሉ መዝሙሩን ለማግኘት ከስር ይጫኑ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ > መዝ፹፰፥፲፪ እንኳን ለደብረ ታቦር / ቡሄ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። 1.1K viewsᑌᑭᗞᗩᎢᏆᑎᏀ ᑎᗴᗯ ᏞᏆᖴᗴ, 15:55