Get Mystery Box with random crypto!

ማለዳ ስፖርት ዛሬ ወደ እርስዎ ከሚያደርሳቸው አንኳር ጉዳዮች መካከል ሊድያ ታፈሰ በአለም ዋ | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

ማለዳ ስፖርት ዛሬ ወደ እርስዎ ከሚያደርሳቸው አንኳር ጉዳዮች መካከል

ሊድያ ታፈሰ በአለም ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክላ ጨዋታ ትመራለች

ቼልሲ ሁለተኛውን ሽንፈት አስተናግዷል
የማውንትና ካይ ኻቨርዝ ደካማ እንቅስቃሴ የኩሊባሊና ሲልቫ ጥሩ ያልሆነ ጥምረት ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፈተናዎች ይመስላሉ።

ለቼልሲ መጥፎ አጀማመር ምክንያቱ ምንድነው ይላሉ?

ስኮት ፓርከር ከፕሪሚየር ሊጉ ቀድመው የተሰናበቱ አሰልጣኝ ሆነዋል ... ቀጣይስ ማን ሊሰናበት ይችላል ?!

የፕሪሚየር ሊጉ የዛሬ ጨዋታዎች በስፋት ይዳሰሳሉ።

ሀሳብና አስተያየት ይላኩልን
የፕሮግራሙ ስፖንሰር ዶክተር ክንድዬ እንድሪስ የጥርስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ነው