Get Mystery Box with random crypto!

ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ አጋማሽ ቀናት ቀጥሎ ሲከናወን ማለዳ ስፖርት ሊቨርፑል ከኒውካስል የሚያደርጉ | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ አጋማሽ ቀናት ቀጥሎ ሲከናወን ማለዳ ስፖርት ሊቨርፑል ከኒውካስል የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋል።

በአንፊልድ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ድል ካደረገበት የ 9-0 ድል ማግስት አስደናቂ እንቅስቃሴ እያደረገ ከሚገኘው ኒውካስል ጋር ረቡዕ ምሽት 4:00 ላይ ይፋለማል።

ማለዳ ስፖርት ስቱዲዮውን ከአንፊልድ ስቴዲየም ገጥሞ ጠንካራ ፉክክር የሚደረግበትን የሊቨርፑል እና ኒውካስል ጨዋታ በቀጥታ ኮሜንትሪ በአሚኮ ወደ እርስዎ ያደርሳል።