Get Mystery Box with random crypto!

የሃይማኖቱን ህግጋት ያስቀደመው ጥቁር ፈርጥ ቢራ ለምኔ ብሏል። በባየርን ሙኒክ ባህላዊ የፎቶ መነ | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

የሃይማኖቱን ህግጋት ያስቀደመው ጥቁር ፈርጥ ቢራ ለምኔ ብሏል።

በባየርን ሙኒክ ባህላዊ የፎቶ መነሳት ፕሮግራም ላይ ሳዲዮ ማኔ ቢራ ይዞ መነሳትን ውድቅ አድርጎ የሃይማኖቱን ህግጋት አስቀድሟል።

የእስልምና ሀይማኖት ተከታዩ ሳዲዮ ማኔ በባቫሪያኑ ክለብ ባህላዊ የፎቶ መነሳት ፕሮግራም ላይ ሁሉም ተጫዋቾች ቢራ ይዘው ሲነሱ ሀይማኖቴ አይፈቅድም በማለት ቢራ ሳይዝ ከጓደኞቹ ጋር አብሮ ተነስቷል።