Get Mystery Box with random crypto!

ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ እና ቤተሰቦቹ የዘረፋ ወንጀል ዛሬ ጥዋት በባርሰሎና ቤታቸው ተፈጽሞባቸዋል። | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ እና ቤተሰቦቹ የዘረፋ ወንጀል ዛሬ ጥዋት በባርሰሎና ቤታቸው ተፈጽሞባቸዋል።

ዘራፊዎቹ ከባርሰሎናው አጥቂ ቤት ውስጥ ጌጣጌጦችን የዘረፉ ሲሆን ኦባሚያንግ እና ቤተሰቦቹ ግን በመልካም ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ከባርሰሎና የወጡ ዘጋቢዎች ጠቁመዋል።