Get Mystery Box with random crypto!

አንትኒ የናይትድ ተጫዋች መሆኑ ተረጋግጧል €100 ሚሊዮን ለብራዚላዊው ኮከብ ወጭ ተደርጎበታል | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

አንትኒ የናይትድ ተጫዋች መሆኑ ተረጋግጧል
€100 ሚሊዮን ለብራዚላዊው ኮከብ ወጭ ተደርጎበታል
እስከ 2027 ለተጨማሪ አንድ አመት የማራዘም ስምምነት ተካቷል
ዝውውሩን እንዴት አገኙት ?!

ሀሪ ኬን ሶስተኛው ከፍተኛ የፕሪሚየር ሊግ አስቆጣሪ ሆኗል
ዌስትሃም የመጀመሪያውን ድል አስመዝግቧል
ቤንዝማ እና ሌቫንዶቭስኪ በተናጥል ሁለት ጎሎችን አስቆጥረዋል
አሌክሲስ ሳንቼዝ በማርሴ ሁለት ጎሎችን ከመረብ አገናኝቷል
ኔይማር ፔናሊቲ አሸንፎ እራሱ ወደ ጎል ቀይሮታል

ከ 5:00-6:00 በአሚኮ ይጠብቁን።