Get Mystery Box with random crypto!

ብራዚላዊው ወጣት ባለተሰጥኦ በመጨረሻም የኦልትራፎርድ ንብረት ሊሆን ተቃርቧል። በርካታ የዝውውር | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

ብራዚላዊው ወጣት ባለተሰጥኦ በመጨረሻም የኦልትራፎርድ ንብረት ሊሆን ተቃርቧል።

በርካታ የዝውውር ጥያቄዎችን አድርጎ በአያክስ ውድቅ የተደረገበት ማንቸስተር ዩናይትድ በመጨረሻም ወጣቱን ኮከብ ወደ ኦልትራፎርድ ለማዛወር መቃረቡ ተገልጿል።

የሆላንዱ ክለብ ለአንቶኒ የቀረበለትን የዝውውር ሂሳብ በመጨረሻም ለመቀበል ፈቃደኝነት ማሳየቱ የተገለፀ ሲሆን የክህሎት ባለቤቱ ኮከብ መዳረሻው ኦልትራፎርድ ሊሆን ተቃርቧል።