Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሜ ተመርጠዋል። የኢትዮጵያ | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሜ ተመርጠዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከደቂቃዎች በፊት የተከናወ ሲሆን ለአለፉት አራት አመታት ተቋሙን በሀላፊነት የመሩት አቶ ኢሳያስ ጅራ ዳግም መመረጣቸው ታውቋል።

አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ቶክቾ አለማየሁ ከአማራ ክልልና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተወዳደሩበት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አቶ ኢሳያስ ጅራ ከኦሮሚያ ክልል አሸናፊ ሆነዋል።

ምርጫውን እንዴት አገኙት ?!
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ትንሳኤ የተመረጡት ፕሬዝዳንት ምን አይነት ሚና ይጫወታሉ ?!

ሀሳቦቻችሁን አጋሩን።