Get Mystery Box with random crypto!

የሊቨርፑል እና ኒውካስል ጨዋታ የማናስተላልፍ መሆኑን ስለማሳወቅ የዛሬውን የሊቨርፑል እና ኒውካ | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

የሊቨርፑል እና ኒውካስል ጨዋታ የማናስተላልፍ መሆኑን ስለማሳወቅ

የዛሬውን የሊቨርፑል እና ኒውካስል ጨዋታ በማለዳ ስፖርት በቀጥታ ኮሜንትሪ ወደ አድማጮች እንደምናስተላልፍ ገልጸን የነበረ ሲሆን ጨዋታውን እንደማናስተላልፍ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።

በሌሎች የቀጥታ ኮሜንትሪ እስከምንገናኝ መልካም ነገር ይግጠማችሁ።

ማለዳ ስፖርት