Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ቁርኣን ስለ ዲናችን መማማር ላይ በቂ ትኩረት እናድርግ። የምናውቀውን እናስተምር። ማስተማር ካ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ስለ ቁርኣን ስለ ዲናችን መማማር ላይ በቂ ትኩረት እናድርግ። የምናውቀውን እናስተምር። ማስተማር ካልቻልን የሌሎችን ትምህርት እናሰራጭ። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
‏(مُعَلِّمُ الْخَيْرِ يَسْتَغْفِرُ لَهُ كُلُّ شَيْءٍ، حَتَّى الحيتانُ فِي الْبَحْرِ )
"የኸይር አስተማሪ ለሱ ሁሉ ነገር ምህረት ያደርግለታል፣ በባህር ውስጥ ያሉ አሳዎች ሳይቀሩ።"

[አሶሒሐህ፡ 3024]
=
https://t.me/furqan_school