Get Mystery Box with random crypto!

#ቁርኣንን መሀፈዝ በአንድ ጀንበር የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም! ከአንድ ሃፊዘል ቁርኣን በስተጀር | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ቁርኣንን መሀፈዝ በአንድ ጀንበር የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም!
ከአንድ ሃፊዘል ቁርኣን በስተጀርባ:-
#ቁርጥ ፍላጎት
#ብርቱ ወኔ
#ውስን እንቅልፍ
#ቋሚ የቂራአት ፕሮግራም
#ብዙ ጥረት
#ከልብ የሆነ ዱዓእ .....ይገኛል!!!

(#የለፋ_ያገኛል_የዘራም_ያጭዳል!!!!)
___
ስልቹ ፣ ወኔ ቢስ ፣ እረፍትን የተላመደ ፣ ይህንን ታላቅ ክብር አይጎናፀፍም!

#ቁርኣን የህይወት መመሪያ ነው
ከቁርኣን ጋር የሚኖረው የህይወት መስመር፣ቁርኣንን በመጎዳኘትና በመሀፈዝ ይጀመራል!
__
#ቁርኣን
ያከብርሃል አልያ ያዋርድሃል!
ወይ ይመሰክርብሃል!
ያስቀድምሃል አልያ ከዃላ ያስቀርሃል!
እድለኛ አልያ እድለ ቢስ ያደርግሀል!
ምርጫው ያንተ ነው!
____
#ቁርኣን ልክ እንደ ጓደኛ ነው
ከሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ባጠበቅክ ቁጥር ሚስጥሩን ይገልጥልሃል!

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
በቴሌግራም ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_schoo