Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም? ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም? አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከአሱር በኋላ (10:30–12:00)

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

በዚህ FurqanOnlineQuran የመመዝገቢያ ውስጥ መስመር ምልክት ያድርጉልን፣ የኦንላይን ቂርአት አሰጣጡን ዝርዝር ሁኔታ በሚገባ እናስረዳዎታለን፣ የምዝገባ ቅደምተከተሎቹንም እንዳጠናቀቁ ቀጥታ የሚጀምሩ ይሆናል። ኢንሻአሏህ

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school