Get Mystery Box with random crypto!

  ዘካተል ፊጥር ዘካተል ፊጥርን ተቀብለን ለተገቢው ሰው ሸሪዓው ባዘዘው ወቅት እናደርሳለን! | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

  ዘካተል ፊጥር

ዘካተል ፊጥርን ተቀብለን ለተገቢው ሰው ሸሪዓው ባዘዘው ወቅት እናደርሳለን!

ነብያዊ ሐዲስ: "በእያንዳንዱ የሙስሊም ነብስ ላይ በረመዷን ዘካተልፊጥር ማውጣት ተደንግጓል።"

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ በረመዳን ፆም መጨረሻ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ማውጣት ያለበትም ዘካተል ፊጥር በማስተባበር ላይ ይገኛል።

በመሆኑም በዘንድሮው ለአንድ ሰው 2.5 ኪ.ግ የፉርኖ ዱቄት  ሒሳብ 187ብር ከ50ሳ የተተመነ ሲሆን ይህንን ለእርሶ ወይም በቤተሰብዎ አባላት ቁጥር ልክ አባዝተው በመክፈል ግዴታዎን ለመወጣት ቢፈልጉ በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ብሩን ሲያስገቡልን እኛ ደግሞ ዱቄቱን ገዝተን ለሚስኪኖች በአማና እናደርሳለን።

ንግድ ባንክ : 1000463144749
ሒጅራ ባንክ : 10011556600001
ዘምዘም ባንክ : 0005280310301
አዋሽ ባንክ: 0140715733400
አቢሲኒያ ባንክ: 93542223

"ዘካተል ፊጥር ወደ አሏህ መቃረቢያ ኢባዳ እንጂ ስጦታ አይደለም!"

ለበለጠ መረጃ
09 27 47 87 87
09 19 96 49 89


ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ


Telegram: https://t.me/merkezunadessie