Get Mystery Box with random crypto!

↝የቀልቀላ ሓርፎች ـ↜ق↝ـ ـ↜ط↝ـ ـ↜ب↝ـ ـ↜ج↝ـ ـ↜د↝ـ ሲሆኑ በአጭሩ «قطبجد» ተብለ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

↝የቀልቀላ ሓርፎች
ـ↜ق↝ـ
ـ↜ط↝ـ
ـ↜ب↝ـ
ـ↜ج↝ـ
ـ↜د↝ـ
ሲሆኑ በአጭሩ «قطبجد» ተብለው ይጠራሉ።

~ ቀልቀላ ማለት : ከነዚህ ፊደላት መካከል አንዱ ፊደል ስኩን ሆኖ ስማገኘው ወይም የቃሉ መጨረሻ ላይ ሆኖ በስኩን ስናቆም ከሌሎች ፊደላት በተሻለ መልኩ ነጠር አድርጎ (ጎላ አድርጎ) ማንበብ ማለት ነው።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school