Get Mystery Box with random crypto!

↝ምን ጊዜም የሚወፍሩ ፊደላቶች ( የኢስቲዕላእ ባህሪ) ያላቹ ፊደላቶች ሰባት ናቸው እነሱም:- ١ـ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

↝ምን ጊዜም የሚወፍሩ ፊደላቶች ( የኢስቲዕላእ ባህሪ) ያላቹ ፊደላቶች ሰባት ናቸው እነሱም:-
١ـ↜خ↝
٢ــ↜ص↝
٣ــ↜ض↝
٤ــ↜غ↝
٥ــ↜ط↝
٦ــ↜ق↝
٧ــ↜ظ↝

↣ከነዚህ ውስጥ ጥንካሬ ያላቸው ❨የኢጥባቅ ባሕሪ ያላቸው❩ ፊደላቶች ከሌሎቹ የበለጠ በመወፈር ደረጃ ይበልጣሉ።ጥንካሬ ያላቸው  የኢጥባቅ በሕሪ ያላቸው ፊደላቶች አራት ናቸው። እነሱም :«" ط" ض" ص" ظ» ሲሆኑ ቀሪዎቹ ❝ق" غ" خ❞ከነዚህ በመቀጠል ይሰለፍሉ።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school