Get Mystery Box with random crypto!

The Home of all የሁሉም ቤት — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yehulum_bet — The Home of all የሁሉም ቤት T
የቴሌግራም ቻናል አርማ yehulum_bet — The Home of all የሁሉም ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @yehulum_bet
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.70K (መረጃው እስከ 15.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች እውነታው
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to the home of all! On this channel, we post everything about human life, every single day. * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/ LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

27 aug 2025
"ሴቶች ስልክ ሲያወሩ"

ሜሪ: ሄሎ ፍቅር!
ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ!
ሜሪ: ደና ነኘ በጣም ናፍቀሽኛል?
ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ!
ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው!
ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው!

ስልኩ ከተዘጋ በኋላ

ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው!

ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኘ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ!

ወንዶች ስልክ ሲያወሩ

ቶም: የት ነው ያለሀው አንተ ዶማ?
ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ!
ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው?
ብሩክ: ደና ነው ከናትህ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል!
ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው?
ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን?
ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ!

ስልኩ ከተዘጋ በኋላ

ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው።

ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡


Meski kebede
489 views lgiti, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
15 aug 2024
አንድቀን የባሏን ስልክ ስትፈትሽ ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም ያለውን ፎቶ ታገኛለች በዚህም ተናዳ እግሩን እና እጁን ደጋግማ በቢላ ትወጋዋለች...

ባልየውም እንደምንም ቢላውን አስጥሏት ምን እንደሆነች ሲጠይቃት ስልኩ ውስጥ ያየችውን ፎቶ ታሰየዋለች...

ባልየውም ፎቶ ለይ ያለችው ራሷ ሚስቱ እንደሆነችና ፎቶው ከተነሳ ረጅም አመት ስለሆነውና ያኔ ሜካፕ ስለምትቀባ የራሷ መልክ ጠፍቶባት እንደሆነ ይነግራታል...

813 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ The Home of all የሁሉም ቤት በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

The Home of all የሁሉም ቤት (@yehulum_bet) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @yehulum_bet ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ The Home of all የሁሉም ቤት 19.70K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 15.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ The Home of all የሁሉም ቤት ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ The Home of all የሁሉም ቤት የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
The Home of all የሁሉም... avatar
The Home of all የሁሉም... @yehulum_bet
በቴሌግራም ይክፈቱ