'ሴቶች ስልክ ሲያወሩ' ሜሪ: ሄሎ ፍቅር! ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ! ሜሪ: ደና ነኘ በጣም ና | The Home of all የሁሉም ቤት

"ሴቶች ስልክ ሲያወሩ"

ሜሪ: ሄሎ ፍቅር!
ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ!
ሜሪ: ደና ነኘ በጣም ናፍቀሽኛል?
ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ!
ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው!
ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው!

ስልኩ ከተዘጋ በኋላ

ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው!

ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኘ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ!

ወንዶች ስልክ ሲያወሩ

ቶም: የት ነው ያለሀው አንተ ዶማ?
ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ!
ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው?
ብሩክ: ደና ነው ከናትህ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል!
ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው?
ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን?
ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ!

ስልኩ ከተዘጋ በኋላ

ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው።

ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡


Meski kebede
The Home of all የሁሉም ቤት

The Home of all የሁሉም ቤት

@yehulum_bet
16.53K ተመዝጋቢዎች
እውነታው ምድብ
Welcome to the home of all! On this channel, we post everything about human life, every single day. * Motivate for free. * learn for free. * earn more...