አንድቀን የባሏን ስልክ ስትፈትሽ ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም ያለውን ፎቶ ታገኛለች በዚህም ተናዳ | The Home of all የሁሉም ቤት
አንድቀን የባሏን ስልክ ስትፈትሽ ከሌላ ሴት ጋር ወሲብ ሲፈፅም ያለውን ፎቶ ታገኛለች በዚህም ተናዳ እግሩን እና እጁን ደጋግማ በቢላ ትወጋዋለች...
ባልየውም እንደምንም ቢላውን አስጥሏት ምን እንደሆነች ሲጠይቃት ስልኩ ውስጥ ያየችውን ፎቶ ታሰየዋለች...
ባልየውም ፎቶ ለይ ያለችው ራሷ ሚስቱ እንደሆነችና ፎቶው ከተነሳ ረጅም አመት ስለሆነውና ያኔ ሜካፕ ስለምትቀባ የራሷ መልክ ጠፍቶባት እንደሆነ ይነግራታል...