Get Mystery Box with random crypto!

#አልዘገየህም_አልቀደምክም * አንድ ሰው በ22 ዓመቱ ተመረቀ፣ ነገር ግን ጥሩ ሥራ ሳይሰራ 5 ዓ | የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

#አልዘገየህም_አልቀደምክም

* አንድ ሰው በ22 ዓመቱ ተመረቀ፣ ነገር ግን ጥሩ ሥራ ሳይሰራ 5 ዓመት ጠበቀ።

* አንድ ሰው በ25 ዓመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነ፣ በ50 ዓመቱ ሞተ።

* ሌላው በ50 ዓመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሆን፣ 90 ዓመት ኖሯል።

* አንድ ሰው እስካሁን ያላገባ ነው፣ ከትምህርት ቤቱ ጓደኛ የሆነ ሰው ግን አያት ሆኗል።

* ኦባማ በ55 ዓመቱ ጡረታ ወጣ፣ ትራምፕ በ70 ዓመቱ ጀመረ፡፡

በዚህ አለም ላይ ሁሉም ሰው የሚሰራው የጊዜ ክልሉን መሰረት አድርጎ ነው። በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ከፊትህ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ፣ አንዳንዶች ደግሞ ከኋላህ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ። ሁሉም ግን የራሱን ሩጫ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው። እነሱ በራሳቸው የጊዜ ክልል ውስጥ ናቸው፣ አንተ ደግሞ በራስህ ውስጥ ነህ።

አልዘገየህም አልቀደምክም፤ ባለህ ጊዜ ተጠቀም!

THANK YOU FOR READING.
ELODIA READING
ኤሎድያ ንባብ!

    #share and join for more

@Elodia_G ንባብ @Elodia_G READING
@Elodia_G ንባብ @Elodia_G READING
@Elodia_G ንባብ @Elodia_G READING