Get Mystery Box with random crypto!

እናቴ ነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ ፍቅር ብቻ @buch | የግጥም ቃላቶች ✍

እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ

ፍቅር ብቻ
@buchula36

ለእናቴ