Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ብቻ ገረመው አሰፋ ንፁህ ነሽ ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ እግርሽ ላ | የግጥም ቃላቶች ✍

ፍቅር ብቻ

ገረመው አሰፋ
ንፁህ ነሽ

ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ
እግርሽ ላይ ሳይጥለኝ ፀፀቱ
ማሪኝ ባልኩሽ ያኔ ሳትሔጂ
የገባኝ ቆይቶ ሆነ እንጂ
ተፀፅቻለው ካንጀቴ
እክሳለው ማሪኝ እቴ
ምን ይሆን ፍቅሬ ቅጣቱ
ችኩል እንደ እኔ አይነቱ

ንፁ ነሽ አንቺ ×2 ....



ከገረመው አስፋ መዚቃ ውስጥ ይሔን ተጋበዙልኝ
በጣም የምወደው ሙዙቃ
ሃሳብ አስተያየት @buchula36

ከወደዱት አጋሩ

@yegetemkalat

ፍቅር ብቻ