Get Mystery Box with random crypto!

በህልሜ እንዳትቀር በህልሜ እንዳትቀር እየጠበኩ ነው በጊዜ ተኝቼ አልመሽልሽ ብሎኝ ለማ | የፍቅር ወላፈን

በህልሜ እንዳትቀር

በህልሜ እንዳትቀር እየጠበኩ ነው
በጊዜ ተኝቼ አልመሽልሽ ብሎኝ
ለማየት ጓጉቼ እንደዉ ተራርቀን
በናፍቆት ስንኖር ሀሳብና ሚስጥር
በፎን ስንናገር ካጠገቤ ባትሆን ጉዳይ ቢለያየን በማያልቀዉ ህልማችን እንገናኛለን

በቃ አትቅር በህልሜ መንገዱን አቋርጠህ ባህሩን ተሻግራህ ገስግስህ
ከመጣህ እንደዉ ለኔ ብለህ ሳታንኳኳ ግባ ተኝቻለሁ ላይህ ፀሐይዋ ስትገባ ጀንበሯ ከላይ ጨለማው ሲገባ ጨራቃ ሲታይ

#ፅኑ


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••