Get Mystery Box with random crypto!

#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ? #ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ #ሚስት - ለምን ? #ባል - | የፍቅር ወላፈን

#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ
@yefikrwelafen