Get Mystery Box with random crypto!

★★ናቲ እና ሜሪ ★★ክፍል 1★★ ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ ናቲ በፍፁ | ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

★★ናቲ እና ሜሪ

★★ክፍል 1★★

ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ

ናቲ በፍፁም ፍቅር ሚባል ነገር በልቡ ገብቶ አያዉቅም እስካሁን 9 ጊዜ ጠብሷል ከ 1ዷ በስተቀር ሁሉም ወንድነቱን ይመሰክሩለታል ከዚህም የተነሳ ጓደኞቹ እንኳን ሚስቶቻቸውን አያሳዩትም በ አጭሩ ናቲ እትት ብሎ ማሳመን ካሳመነም በሃላ አልጋ ላይም ጎበዝ ስለሆነ የቀመሱት ሁሉ ሱስ ይሆንባቸዋል መደወል ሲያበዙ ደም ይሰለቸዋል ደም ልላ ሲል ገና በ 22 አመቱ 9ኛዉን እንደቀመሰ ወደ 10ኛዋ እሩጫ ጀመረ የተለየ አዲስ ነገር የሚያገኝ ይመስል።

ነገር ግን 10ኛዋ ባላሰበው መልኩ በ fb ነበር የተዋወቁት ,,,,,, ከብዙ txt በሃላ መደዋወል ጀመሩ

ይጀምር
አይጀምር

ከፍተኛ ድምፅ ካገኘ ይጀምራል