Get Mystery Box with random crypto!

#Happybirthday #myHubby (Owner Of Zis Channel) #ሰኔ30 ብ | ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

#Happybirthday #myHubby
(Owner Of Zis Channel)

#ሰኔ30 ብርድና ክረምት ነው።
#ሰኔ30 በጀት መዝጊያ ነው።
#ሰኔ30 የትምህርት ማለቂያ ነው።
#ሰኔ30 የ film እርእስ ነው።

#ከሁሉም ግን ለኔ ልዩ የሚያደርገው አንተ ስለተወለድክበት ነው# የኔ ጣፋጭ ዛሬ እኮ ልደትህ ነዉ እንኳዋን ተወለድክልኝ

የኔ ፍቅር አድሜህ ሲጨምር ጭራሽ ጣፋጭ እየሆንክ አጓጓኸኝ ...... ማንነትህ በየቀኑ እየተሳለ ከአቅሜ በላይ ውብ ሆንክ . ... ችግሮቻችን በበዙ ቁጥር ያንተ ብልሀት እጥፍ እየሆነ አኮራኸኝ.... አብረን እንዳንሆን ባደረጉ ቁጥር ይበልጥ ቀርበኸኝ አንገታቸውን ደፍተው ይቅርታ እንዲለምኑ አስገደድካቸው.... ለፍቅር ሚከፈለውን ዋጋ ነግረህ ሳይሆን ከፍለህ አስተማርከኝ.... "ርቀታችንን" ከትራሴ በላይ አቅርበህ አጀብ አሰኘኸኝ..... ሰው ሁሉ ማበዴን ባመነበት ሰዓት ህመሜን ታመህ በ ሂወቴ አስቸጋሪውን ጊዜ ከማንም ቀድመህ ከ ጎኔ ስልሆንክ ፣የመጡብህን ጫናዎች አሳልፈህ ድጋሚ እቅፍህ ውስጥ ስላስገባኸኝ
ኪዳነ ምህረት ዘመንህን ሁሉ ትጠብቅህ ከማለት ውጪ ምንም ልልህ አልችልም ....

የብቻዬ ሁሌ እኮ የህልሞቻችን እውንነት በአንተ ጥረትና በፈጣሪ ሀይል ነው ...
ጊቢ ላውንጅ ቁጭብለን ስለራሳችን ቤት ያለምነውን አንተ በአጭር ጊዜ እውን አደረከው ካደርንባቸው ብዙ ትልልቅ ሆቴሎች የኛ ትንሽዬ ቤት ደስታ አለው ፣ምግባችንን እየበላን፣ wifi እየተጠቀምን ፣ ዝናቡ እየዘነበ ፣እቅፍህ ውስጥ መሆን ማለት uffffffffff ቃላት የለኝም።
መኪና የመግዛትና ከ ልጆቻችን ጋር travel የማድረግ ህልማችንንም ግማሹን በጥሩ ውጤት ስላሳካኸው ባይወለዱም በነሱ ስም አመሰግንሀለው።
ደሞሞሞሞ ውሀ ዳር ፀሀይ ስትገባ የማየት የረጅም ጊዜ ጉጉቴን ከተጨማሪ ሪዞርት ና አሳ ጋር ሀዋሳ ሀይቅ ላይ እውን ስላደረከው serpriseኦችህ ቃላት የለኝም ኑርልኝ ።
yaduye film ላይ ብቻ ያለ ሚመስለኝ እነዛን የምወዳቸውን ሚያምሩ አበቦች ስትሰጠኝ እውነት ሳይሆን ቀረፃ ላይ ያለች ልዕልት ነው ያደረከኝ ።

ዝምታህ ውበትህ ነው። ጨዋታህ መድመቂያህ ነው። ቁመትህ መታያህ ነው። የልብህ ንፁህነት መፈቀሪያህ የልብስ ንፅህና መገለጫህ ነው።አይኖችህ የየዋህነትህ ምስክሮች ናቸው። ንግግርህ የብስለትህ ቋንቋ ነው።ከየትም አደለም በቃ ከላይ ነው የተሰጠኸኝ። የ ድርሰቴ መጀመሪያም መጨረሻም አንተ ነህ።
የኔ ባል ገና አፈቅርሀለው ፡ገና አስደስትሀለው ፡ገና ጠላታችንን እናሳፍራለን ፡ ገና ብዙ serprizoch አዘጋጅቼ አስደምምሀለው ፡ ገና በሚገርም ሰርግ አገባሀለው ፡ ገና ቤተሰቦቻችንን ይዘን አለምን እንዞራለን ፡ ገና በጎደኞቻችን ተከበን ቤታችን ውስጥ እንቀውጠዋለን፡ ገና ልጆች ወልደን አንዴ ልደት አንዴ anniversary እየደገስን የፍቅራችንን ታሪክ እንፅፋለን ገናናናናና ብዙ እንሆናለን ከፈጣሪ በታች ላንተም ለኔም እኔና አንተ ብቻ እንዳለን ታውቃለህ አደል በቃቃ ለኔ ስትል ረጅም አመት በደስታ ኑርልኝ እሺ ። ሌላ ቃል እስካገኝል አፈቅርሀለው ፈጣሪ ይጠብቀን ።።

የኔ ፍቅር
ሂወቴ
የብቻዬ
ትዳሬ
የ ልጄ አባት
የኔ ጀግና
የኔ ነብስ ነገር

HAPPY BIRTH DAY

ካለፉትም ከሚመጡትም
አንተ ምርጡ ና ውዱ ነህ ።
pleas say him happy biryhday on z comment