Get Mystery Box with random crypto!

👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_debdabewoch — 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_debdabewoch — 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_debdabewoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.34K
የሰርጥ መግለጫ

FOR COMMENT
@ABIRIHANN

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-29 20:50:07 .


........ ፃፍኩልሽ ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿»✽‌┉┉┄┄
4.2K viewsᴬᴮᴵ , 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:21:09 .....እነሆ ዘነበ.....
ግጠም ግጠም አለኝ ፥ አመሌ ተነሳ
ዳሩ ምን ያረጋል...
'ሚፃፍ ሀሳብ አጣሁ ፥ ውሃ የሚያነሳ!
እንግዲህ አዝናለሁ ...
ለብዕር ረሃቤ ፥ ነገር ልበላ ነው
የዛሬ ሶስት አመት ...
እሁድ እለት ምሽት ... ያደርሽው ከማን ነው??
------------//-------------
( ገጥሞ አዳሪው ባልሽ )
4.3K views✟, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 16:54:39 ​​​​​​​​
. አንቺ ስትናፍቂኝ

መውደድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንቺ ስትናፍቂኝ
ከቶም አይጋርደኝ ጋራ ሸንተረሩ ፣
ችሎም አያደክመኝ በርሀ ሀሩሩ፣
አባጣ ጎርባጣው የመንገዱ እንቅፋት፣
ላፍታም ትዝ አይለኝ ትንሽንኳ ቅንጣት፣
የፅልመት መደቅደቅ የአውሬው ዋካታ፣
ፍፁም አያሰፈራኝ የናፈቅሽኝ ለታ ፣
ቀን ይሁን ሌት ይሁን ክረምት ወይም በጋ፣
ጊዜም ቦታም አልመርጥ ለምንም አልሰጋ፣
ብርዱና ወጨፉም ካፊያውና ዶፉ ፣
መችስ ያቆሙኛል ፊቴ ቢሰለፉ፣
መውድድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንቺ ስትናፍቂኝ
ስከንፍ እመጣለሁ ሳልነግርሽ በርሬ፣
ትዝታ እየጋለብኩ ያሳብ ጓዝ ቋጥሬ፣
ወዲያው እደርሳለሁ ካለሽበት ግድም፣
ካዛ ፊትሽ ቁሜ ሳልተነፍስ ቃልም፣
እንዲሁ በስስት እያዩሽ አይኖቼ ፣
እምባ ይረጥባሉ እነዛ ጉንጮቼ ፣
ደግሞ ቆየት ብዬ ላወራሽ ያምረኛል፣
የምሰሚኝ ያህል ያስለፈልፈኛል ፣

በቃ ስትናፍቂኝ••••

ላንቺ ባልታይም ፊትሽ ተገትሬ፣
ጆሮሽ ባይሰማውም የውስጦቼን ወሬ፣
ገላሽ ባይነካኛም ከጎንሽ አድሬ፣
መውደድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንቺ ስትናፍቂኝ
ዘበት እኔ አላቅም ሳልመጣ ቀርቼ
በትዝታ ግልቢያ ባሳብ ፈረስ ቼቼ
5.2K views✟, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:24:22 የፕ/ር መስፍን ጨዋታዎች

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
በዕውቀቱ ስዩም
ትረካ በዕውቀቱ ስዩም
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
5.3K viewsᴬᴮᴵ, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 21:02:39 NEGRESH NEBERE



6.4K views✟, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 23:26:44 .......ይቺን ነዉ የሆንኩት
ሰሞኑን ብትርቀኝ
ተፃፈ :በ..ሔዋን

@bete_getem
6.4K viewsᴬᴮᴵ, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 21:14:05 ያልታመመው በሽተኛ - ክፍል 2
በ2 ተከታታይ ክፍሎች...
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
በ ከሕዝቂያስ ፀጋዬ
ትረካ የእሰይነሽ ልጅ
ከሰገነት ሚዲያ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲
6.1K viewsᴬᴮᴵ, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 23:12:37 ያልታመመው በሽተኛ - ክፍል 1
በ2 ተከታታይ ክፍሎች...
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
በ ከሕዝቂያስ ፀጋዬ
ትረካ የእሰይነሽ ልጅ
ከሰገነት ሚዲያ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
5.7K viewsᴬᴮᴵ, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 08:52:02 ፍቅሬ ተንጠልጥሎ ልዩ መሳጭ ትረካ

✰❍ ተራኪ ዮርዳኖስ ሉሌ ✰❍

➢ ከአሌክስ አብረሀም ዙቤይዳ ከሚለው መጽሐፍ ላይ የተወሰደ

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
┈┈┈◦◎●◉ ትረካ◉●◎◦┈┈┈
5.5K viewsᴬᴮᴵ, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 18:13:58 አንተ ማን ብትሆን ነው ?


ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው
ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው
አይኔ አንተ ካላየ አልበላ ሚለኝ
ደሞም ማታ ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ
ይሄን ሁሉ ስቃይ እኔ ባንተ ማየው
ያንተ ስም ሲጠራ እኔ አቤት የምለው
ሚስጥሩን አጫውተኝ አንተ ማን ብትሆነው


ንፁህ


━━━━━━━◇የሀገሬ◇━━━━━━━
@yefikir_debdabewoch
━━━━━━━◇ወጎች◇━━━━━━━━
5.5K views✟, 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ