Get Mystery Box with random crypto!

የተወጋ ልብ ሀዊ #ክፍል 7 /''ሚኪ .......ነው። ክብሮሜ እእእእ ንገረኛ አስጨነከኝ. | 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

የተወጋ ልብ
ሀዊ

#ክፍል 7

/""ሚኪ .......ነው። ክብሮሜ እእእእ ንገረኛ አስጨነከኝ.......
//እንትናን ማለቴ ሚኪ አገኛሁት
O....m...g .....ክብሮሜ እኔ አላምንም የደስታ ወይ የሀዘን አይሉት መንቀጥቀጥ እንባ መፍሰስ ጀመረኝ አፉ እንደ ህፃን ልጅ ይኮላተፋል . ክ......ብ....ሮ....ሜ እውነት የኔ ሚኪ እሺ የት ነው ያለው ማለቴ የት አገኛኸው .....
እንደዚ ስሆን ምንም አልተነፈሰም ዝብሎ ያየኝ ነበር አክፊው አመሰግናለው ክብሮምዬ ሳቅፈው ምንም አይደል .....

/// ነገ የሚውልብተን ቦታ እነግርሻለው ድንገት እንደ ተገኛሽ አድርገሽ ፍቅርሽን በዛውም ግለፅለት ....... ክብሮሜ ምን ብዬ ልገርክ ውለታክ በዛብኝ empp ጉንጩን ሳም አድርጌ ውደ አምላኬ ተመለከትኩ......
...""ሂዊ.....
ወዬ...
""ይሄን ፖስጣ ከዛ ስትመለሺ አንብብው እሺ አደራ የምትውጂኝ ከሆነ ነው።.....።።... እሺ ክብሮሜ ቃል እገባልሀለው ...።።.. በቃ ቻው እንዴ ሰዓት ሄዶል እኮ ለምን አታድርም እረ ናቲ እሜት ይጠብቀኛል መሄድ አለብኝ ።..።.።.።.።.
Ok ልሸኝክ ...።.።.።። ...አይሆንም መሽቶል .....by መልካም እድል """,,,።።አሜን ክብሮሜ እንደደረስክ ደውልልኝ .....//
//ተበርኬ አምላኬ ማመስገን ጀመርኩ ነገ ነግቶ እስካገኛው ቆመጠ ልቤ ቅድም የተረፈ ወይን ነበር እየጠጣው መደነስ ማበድ ጀመርኩ ካንድ ክፍል ውደ አንድ ከሶፋ ሶፋ ......../አሁን ሞቅታ እየተሰማኝ ነው ግን መጠጣቴን አላቆምኩም.......ልክ ውደ እንዱ ሶፋ ልሻገር ስል እንደ ሹማምንት ስግደት ይመስል ባናቲ ትክል አልኩ /ካልቀበጡ አይሰበሩ .........አለች አያቴ እውነቶን ነው.. ...ደና አድርጎ ቀጣኝ ወደ አልጋዬ ሄጄ

ነገ የሚሆነውን ማሰብ ጀመርኩ አቅበጠበጠኝ የምይዝ የምጨብጠውን አጣው ...... እየደጋገምኩ ሰዓቴን ማየት አልተውኩም.... እንዴ ዛሬ ሰዓቱ ውደዋላ ነው.. .....ሚኪዬን እያሰብኩ ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ስለጠጣው ነው ነብሴን አላውቅምምም...

//ልክ እየተገላበጥኩ ሰዓት ላይ ስነሳ አተኛኜቲ ለኔው አሳቀኝ ቅንጡ አተኛኘት አይኔን እያሸው ሰዓቴ ስመለከት 6:00 ብርግግ አስባለኝ አላምን ብዬ ሳሎን ከሚገኛው የግርግዳ ስመለከት እውነት ነው ።.....።።። Omg ምን ሆኔ ነው ቁርስ ቢጤ ጣል አድርጌ ፀጉሬን ልሰራ ሄድኩ።...።.።።.።""

"ሰዓቱ ደርሶ ሚኪ ውዳለበት ቦታ አመራሁ.... ግን እኮ አይለየኝም መቼም የሰው ልጅ ከሁለት አመት በላይ እንደዛው ሆኖ አይጠብቅምም...እኔ ግን በልቦናዬ ስላለ መቼም አረሳውም እንደዚ እያሰላሰልኩ ድንገት ዞር ስል አይን ለአይን ተገጣጠምን መንቀጥቀጥ የምይዝ የምጨብጠውን አጣሁት ...እንደምንም ብዬ ለማናገር መሞከር እንዳለብኝ ተረዳው """:///ይቅርታ ውድ..ም.. ሰዓት ይዘሀል ....8:00ሰዓት የሆነ ቦታ አውቅሻለው ልበል እኔ አላምንም ሚኪ omg እንዴት ደስ ይላል አንቺ ግን አለሽ እያለ ሲያቅፈኝ ለዘመናት የናፈኩትን ትከሻ ....ስላቀፍኩ ብቻ ደስታን
ምንም አለ እንደዚ እንዳቀፍኩት ብቀር
አሁንም መተባተቤን አላቆምኩም ውባ እንደያዘው ያንቀጠቅጠኛል

""ሚኪዬ እንዴት ነክ.. ተለውጠሀል ውፈርክ ምንም ተገኛ ....,,;,:;
እረ እንቺ እራሱ ውፍረሼለ ...... ... እና ውለታክ እኮ አለብኝ ምሳ ልጋብዝ
"ሂዊዬ ብችል ደስ ባለኝ .....
ገና ሳይጨርሰው ሀሞቴ ፈሰሰ.....

እንዴ ግብዣዬን እማ አትናቅ
No ለዛ አይደለም እንደውም ነይ ሰው ለስተዋውቅሽ .........።።

"""ሂዊ ነይ ......
ሂዊ እባላለው......
ኤማንዳ ይቺ ደሞ የ7ወር ልጄናት ማራማዊት ትባላለች ልክ እንደተመታው ሰው ድርቅ ብዬ ቀረው አምላኬ ከኔ ጋር ስለሆነ ብዙም አላስታወቀብኝም ።....።.
Woww ደስ ይላል በጣም ይገርማል
"""//ምኑ ...?
አይ እንደዚ አለጠበኩም ነበር....
"ምን ይደረግ ብለሽ ነው በጊዜ መሰብሰብ ነው እንጂ ...... እና አንቺ አገባሽ ውለድሽ እንዴ መቼም እድለኛ ነው አንቺን ያገባ ....
ወይ ማግባት ግራ ተጋባው እንጂ እያልኩ በሆዴ //ወይ ሚኪዬ ከሁለት አመት በላይ ያፈቀርኩት ልጅ አሁን መንገድ ላይ ባለ ትዳር መሆኑን አውኩ ......በል ለማንኛውም እንገናኛለን
ስለውኩሽ ደስ ብሎኛል ሚኪዬም የሆነ ሰዓት ላይ ስላንቺ አጫውቶኛል
ስታስጠላ ደሞ ስላውኩሽ ደስ ብሎኛል ትላለች እንዴ እያልኩ በሆዴ :""እኔም በሉ ቻው .......እንዴ ስልክሽን ስጭን እንደዋውላለን ... ok

እዛው ባለቅስ ምንኛ ደስ ማለኝ እንባዬን ተቋቅሜ ልክ ከሆቴሉ እንደውጣው ውደ ሰፈሬ ታክሲ ይዤ መንገዴን ቀጠልኩ በሰዓቱ እንድ ሰው ቢናገረኝ ያረገዝኩትን እንደምዘረግፈው ይታውቀኛል ።..።.።.።

ሰፈር እንደደረስኩ መቋቋም የማልችልው ሆነብኝ እቤት እስክገባ አጣደፈኝ ጋሽ አንዳርጌን ሳያቸው በሠብኝ እንባዬ ይውርድ ጀመር ጥቁር እባ የተኳልኩት ኩል በእንባዬ ተለውሶ ጥቁር ማንባቴን ቀጣልኩ ስሮጥ ምነው ልጄ ልን አገኛብኝ እያሉ ውደኔ ያመራሉ... እኔ ፈጥኔ በሩን ዘግቼ እዛው ተደግፊው ለዘመና ስጠብቀው የነበረውን ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መርዶ ተረዳው ......
....
..
......".".".",".","።",'።
ልጄ ክፈቺልኝ እንደዚ እንደምትሆኚ ቀድሜ አውቀው ነበር አየሽ እኛ የምንፈልገውን ብቻ ነው የምነስበው እስራችን ያለውን አናይም ደሞ ሴት ልጅ እሷ ከምትውደው ጋር ሳይሆን ከሚውዳት ጋር ነው መኖር ያለባት ......እያሉ ስያውሩ ደሞ ምንድነው የሚቀባጥረው ...ምንም ባታ

አልሰጠዋቸውም...ግን እየሰማሽኝ ነው ልጄ ብለው ውሬውን ቀጡሉ እና የምትውጁው ከሆነ አንድ ቀን የሚውዳትን ሳገኝ ይሄዳል ግን እሱ ውዶሽ አፍቅሮሽ ከሆነ አንቺ ባታፈቅሪውም ፍቅርን ያስተምርሻል ....

.እሁን ግራ ተጋባው እንባዬን ጠራርጌ በሩን ከፍቼ እበረንዳው ላይ ሆኜ እንዴት ማለት አንቺ ሚኪ... ገና ካፋቸው ሳይጨርሱን እንዴት አውቁ....????እያልኩ ጥያቄን ስቀርብ ስለሁሉም ነገር አውቃለው አግብቶ ልጅም እንዳለው እእእእእ ጥሩ እንደመኮሳተርም ያደርገኝ ጀመር ።..ልጄ ክብሮም ጥሩ ልጅ ነው የሰጠሽን ውረቀት አብቢው .......
""/በጥድፍያ የሰጠኝን ወረቀት ላነበው ፈለኩ ትዝም አላለኝም እረስቼዋለው ........ልክ ከመሳቢያውስጥ አውጥቼ ሳነበው......
"/ሂዊዬ ከዛሬ ነገ ላንቺ ያለኝን ስሜት ልነግርሽ ስል አንቺ ግን ያለሚኪ ሌላ ሰው ማሰብ እንደማትችዬ ተረዳው እንድረሽው ሞከርኩ አልቻልኩም እኔ ፊልድ ሄጄ ናቲ ስለልጅ ሁሉንም ነገር አጣርቶ ነገረኝ ልጅም እንደውለደ እኔ ብነግርሽ አታምኝም አውቄ እንድረሺው ይመስልሼል ብዬ ነው ከምንም በላይ እውድሻለው ታውቂያለሽ ለዘመናት ያንቺን ፍቅር ይዜው ኑሬ አሁን ግን .... እኔ አላውቅም የማውቀው .አንቺን ማአፈቅርሻለው።

የኔ ባትሆኝም ሁሌም ሰላምሽን ነው የምፈልገው ቻው ዳግም ላንገናኝ .

:///ባለሁበትቀረሁኝ አየሽ ልጄ በእጅ የያዝነው ድንገት Uለየን ነው የምናውቀው አሁን ላይ ለክብሮሜ ምን እንደሚሰማሽ ............/
////"ምን ያደርጋል ሁሉም ነገር አለፈ ...
በርግጥ ለክብሮሜ ስሜት ነበረኝ ግን እንደ ሚኪ ላፈቅረው አልቻልኩም እንጂ.....
መጣው ብለውኝ ውጡ....... እኔ ክብሮሜን አግኝቼ ይ