Get Mystery Box with random crypto!

ቅርታ ብጠይቀም ምን ያክል ደስ ባለኝ ግን እንዴት ብዬ አይኑን አየዋለው .... ትንሽ ዝምታ በኃ | 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

ቅርታ ብጠይቀም ምን ያክል ደስ

ባለኝ ግን እንዴት ብዬ አይኑን አየዋለው .... ትንሽ ዝምታ በኃላ

//ሂዊዬ.....እውነት ለኔ ስሜት ግን ነበረሽ ????እእእእ
ቀና ስል ክብሮሜ ነው ከተቀመጥኩበት ተነስቼ.....ትንሽ እንደተጠጋሁት
ክብሮሜ ተበርኮ ታገቢኛለሽ እእ ሂዊዬ ...አይኑ የኔን መልስ ውደ አፉ ይመለከታሉ .......ዝምታ ሰፈነ። እእእእእ
እረ መልሺልኝ

አዎ ክብሮሜ እጄን ዘረጋሁለት ተያይዘን ማልቀስ ሁሌም ብሆን ከጎንሽ ነኝ እያለ ግንባሬን ....ይስመኝ ጀመር እኔም ደስ አለኝ

ጋሽ አንዳርጌ እንዲ ነው ስሉ እንደማፈር አልኩ.....በሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ። አሜን። ሂዊዬ ይህን ሁላ ያደረጉት አባታችን ናቸው ........ዛሬም በኔም ባቺም ሽማግሌ አባት ሆነው የሚድሩን .....

የዛሬ ሳምንት። እሁድ ሰርጋችን ነው ሚኪ የክብሮሜ ሚዜ ነው.. ....።።


...።።የተውጋ ልብ ይህን ይመስል ነበር

////ተፈፀመ///

የተመቸው