Get Mystery Box with random crypto!

የተውጋ ልብ ሂዊ የጌች #ክፍል 6 ''''ልክ ስከፍት ......ጋ | 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

የተውጋ ልብ


ሂዊ የጌች
#ክፍል 6

""""ልክ ስከፍት ......ጋሽ አንዳርጌ መች እሷ ይሄ ሙዚቃ ከፍታ ትሰማለች ብለክ ነው እያሉ ያውራሉ ...
/"እንዴ ክብሮሜ እደውላለው ስላልክ ስልክ እየጠበኩ ነበር ...።።..ግባ.....።።....እንዴ ውዴት ነው ይግቡ እንጂ ይጫውቱ አይ እኔ እንኳን አንድ ብርቱ ጉዳይ አለችኝ ግባ ልጄ እስቲ የሰው ቤት አስመስሉት አሉ እና ፊታቸውን አዞሩት ።።።።.......።።።። እንዴት አለ ክብሮሜ .....ሆይ ባደባባይ ውርደት ዝም ብለው ነው ባክ.
"Woww ቤትሽ ያምራል ሁሌ እንደዚ ነው ማለቴ ሻማዎቹ ለስለስ ያለ
ሙዚቃውውውው ....""አዎ በጣም ነው የምውደው እንደዚ ....።።
"""እና ዳንስ ማነው የሚያስደንስሽ..።
እረ hhhhh ዝብዬ ነው። የማዳምጠው ..
"""-ዛሬ እንጀምራለና ....።።።።...ምኑን ..
..።።"ዳንሱን ነዋ።።....በል መጀመርያ ምሳ እንብላ Uffff እንዴት ይጣፍጣል መቼም አንቺ አይደለሽም ......።።...ምን አልክ አንት... ምን ይደረግ ብለክ ነው እንዲ አኝ እንግዴ ..... በይ ጎራሽን አጀምሪብኝ
"እና ምን ላድርግክ አንተ ቤት ሰርተን ያልበላክ አስመሰልከው። እሺ ማጉረስ ይቻላል...
""በደስታ አአ .......እንዴ ክብሮሜ አፊላይ አድርሶ አጎግቶ መመለስስስ እሺ......
እንቺ በቃ እቺን እቢ አልፈልግም

ምሳ ጨርሰን ውደ ሳሎን ተመለስን ክብሮሜ ያመጣውን ወይን እየተጎነጨን ነው። ድንገት ተነሳ እና ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከፍቶ ውደ እኔ ተጠግቶ እጂን ዘረጋልኝ ...ግብዛውን በደስታ ተቀብዬ ተነሳው...እጆቹን ውገቤ ላይ እኔም ባፀፋው አንገቱ ላይ ...
//በቆየን ቁጥር የማላስበው ስሜን ይሰማኝ ጀመር ከግር እስከራሴ ነዘረኝ ክብሮሜን እረስቼ በራሴ አለም ውስጥ ሚኪን ማሰንብ ተያያዝኩት በደንብ ተጠጋሁት አንድ እጄን ይዞት ልብ ላይ ሲያስቀምጠው....።።።/ሚኪዬ እንዴት እንደምውድክ ታውቃለክ ልቤ ሌላ መች ያስባል ....በዛ በስሜት ድምፅ ማለት ስጀምር ድንገት ከላዩ ላይ አላቆኝ እስደነገጠኝ ።።.....።።።/አረሳሽውም አይደል ለምን የራስሽን ሂወት አትኖርም

"/እንዴት ክብሮሜ ምንም ይሁን ካላየው መቁረጥ አልችልም... ውድጄ እኮ አይደለም አላውቅም ብቻ ውስጤ እሱን ብቻ ሌላ ሰው ማሰብ አቃተኝ
//ለማንኛውም በቃ ልሄድ የምሄድበት ቦታ አለ ..።.....ክብሮሜ አስደበርኩክ አይደል sorry.. No ሂዊ ስሜትሽ ነው..

እና ለምን አትቆይም ሰዓቱ ገና 10:00ሰዓት ነው.. ....ልሂድ እንደውም ቆየው ......."""""
//ልሸኛው ከበር እንደወጣን ጋሽ አንዳርጌ እንዴ ምነው ትንሽ አትቆይም እንዴ......//ሆይ ምን ይሉታል አሁን አይ ይሂድ መሽቶል ምን ያደርጋል /ብላቸው ደስ ባለኝ ....። አይ ቀጠሮ አለብኝ አለ ባይሆን ሌላ ቀን ....

በል ልጄ አትጥፋ ብቅ በል እኛንም ለመጠየቅ ....እያሉ እኔን ግልምጥ እያደረጉ .....እረ ፋዘር አሁንማ ቤተሰብ አይደለን እመጣለው...።

እኔ እቤቴ ገብቼ ሳሎን ከሚገኛው ፍራሽ ላይ ጋደም እንዳልኩ እንቅልፍ ይዞኝ ጥርግ ...//"

// ድንገት ሳላስበው የቤቴ በር ክፉኛ ተደበደበ እየተነጫነጭኩ ስከፍት ክብሮሜ ምነው እቃ እረስተክ ነው??

//"ደስ የሚል ነገር ልነግርሽ ነው """""""እንዴ ምን??....ግባ አይቀድምም
...ባሁን ሰዓት ብታገኝው ደስ የሚልሽ
"ሚኪ.......ነው ክብሮሜእእእእእእ
ንገረኝ.........
/እንትና......

ይቀጥላል....