Get Mystery Box with random crypto!

የተውጋ ልብ ሀዊ #ክፍል 5 | 👑የፍቅር_ደብዳቤዎች 💏

የተውጋ ልብ

ሀዊ
#ክፍል 5

" እሱ ቁና ቁና መተንፈስ ጀመረ ምንም ቃል አልተነፈስኩም አይኖቼን ጭፍኜ ስጠጋው......አንዶ ሀሳቤ አንቺ አታፍሪም ሚኪን እያሰብሽ ሌላ ሰው ልትስሚ እረ.....
አንዶ ደሞ ምን ጣጣ አለው ያለ ነው ግጥም አድርገሽ ሳሚው ትውጂው የለ........።።ሆይ ልጅት ምን እየሆንኩ ነው በሁለቱ ሀሳብ ውስጥ ሆኜ ........

ከየት መጣ የሚያስብል የመኪና መብራት እላያችን ላይ በቅፅፈት እጄን ውደራሴ ሰብስቤ እእእእ ቻው
"ሂዊ sorry.. ..........
ምንም አይደል ........
።..............እኔ ውደቤት እሱም ጉዞውን ቀጠለ ዞር እያልኩ ማየቴን አልተውኩም ምንም ድቅድቅ ጨለማ ብሆንም አልፎ አልፎ የመኪናዎች መብራት ያሳየኛል።

"እቤቴገብቼ በሬን ቆልፌ ውደ መኝታቤቴ እመራው ልክ እንደደረስኩ በእጄ የያዝኩትን ቦርሳ ጫማዬን የቅንጡ አጣጣል ጥዬ...........
// "ልክ ስራ ውሎ የደከመ ሰውነት ይመስል እንደ ተውርዋሪ ኮከብ ተውርውሬ አልጋዬ ላይ ዘፍ ብዬ የተፈጠረውን ማሰብ ጀመርኩ .......ሆይ ምን የሚሉይ መቀላውጥ ነው.. .......
......ምነው አምላኬ ሚኪን የባህር ዳሩ ሸበላ ልቤይ ውስዶታል እንደው ለኔ ይሄን ልጅ ብታደርግልኝ እረ ተለመነኝ ትመልከተኝ እንጄ እኔ ከዚ ሰፈር አፍ ልዳን እንደሰው አባውራ አለበት ይባል ቤቴም..........።።።።።።።.... ሆን እኔ መቼም ከሚኪ ሌላ ወንድ ያለም አይመስለኝም...... ሳላውቀ ከሞት የማይተናነስ እንቅልፍ ይዞኝ ጥርግ...

።።...።.።.።.።.።.።.።.።.።።.።.።.

ጠዋት መከረኛ ውሀለሊት ለመቅዳት ሰዓት ሳይ 10 :00 በዛ በለሊት እየተነጫነጭኩ ተነስቼ ቧንቧ ጋር ስደርስ ድርቅእንደገባ ድርቅ ብላለች ወይ ግዜ ቧንቧ እያለ ውሀ የለም ።......
....ብቻዬን እየለፈለፍኩ እያለ ጋሽ አንዳርጌ ወደ ቤተክርስቲያን የሚሄድበት ሰዓት ስለደረሰ ተነስተው ......እኔ የምልሽ የቀኑ እብደትሽ አልበቃ ብሎሽ በለሊትም ጀመርሽ።።....አይ ምን እባኮት ልብስ ላጥብ ነበር በየት በኩል ውሀ በፀሎት ሆነ ዘንድሮ .......

"በይ አሁን ተኝ እኔጋር የተቀዳ በርሜል
አለ ለመጠጥ ባይሆንም ለልብስ ይሆናል ......እሽ ደና እደሩ
""ሀሀሀ ...።።ይሻላል በይ ሰላም ሁኚ....

...."በስመመን ተነስቼ ሞባይል ሰዓቴን ሳይ omg4:00ሰዓት ሆይ ጉድ ተነስቼ የተለመደውን ፀሎቴን ካደረኩ በኃላ ላመሉ ቁርስ ቢጤ ታል አድርጌ ስራዬን ልሰራ ጎንበስ ቀና እል ጀመር።.........።።።።።።።ጋሽ አንዳርጌን አመስግኜ አጠባውን ተያያዝኩትከቤተክርስቲያን መልስ የጠዋት ፀሀይ መሞቅ ልማጃቸው ነው እስሬ ውንበር አስመጥተው....ቁጭ አሉ ......እኔ የምልሽ ግን አይበቃም ይሄ ብቸኝነት እድሜም እንደዋዛ ይሄዳል አየሽ ልጄ አሁን አይታውቀንም ስደርስ ነው ፍቅርም....እረ ሁሉም ነገር በግዜው ስሆን ነውየሚያምረው ......
።።።።።እኔ መች አይቶኝ ፈጣሪ ......
ልጄ እንደሱ አይባልም ፈጣሪ እኮ አንኮኩ ይከፈትላትዋል ነው ያለው አየሽ አንቺ ሳትሞክሪ አላየኝም አይባልም ቀኑ አልገፋ አለኝ ክብሮሜ ለስራ ከሄደ ጀምሮ እቤት ነው የምውለው አይገርምም ሰኮንድ ደቂቃ ሰዓታት ቀናት አስቆስጥሮ ዛሬ ደረስን ቅዳሜ ክብሮሜ ይመጣል ልክ በሀሳብ እጋልብ ጀመር .............።።።።።።።።።
።።።።።የስልኬ ጥሪ ከሄድኩበት አለም አስበርግጎ አስውጣኝ .....።።።..~~~ክብሮሜ ነው
Hi ክብሮሜ እንዴት ነክ መጣክ እንዴ
ሂዊዬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ አዎ እየመጣው ነው ምሳ አብረን እንበላለን
"እሺ ብዬው ዘጋኩት .....ግን ለምን እቤት አልጋብዘውም ልስራ እና በዛውም ቤቴን አንድም ቀን ላሳይክ ብዬም አላውቅም አዎ .....እጄን ወደ ስልኬ ሰድጄ ደውልኩ ......"""እኔ ቤት ምሳ ልጋብዝክ ነበር .....።።
በደስታ በቃ ሰፈር ስደርስ እደውልልሻለው ....... ምግቤን ሰርቼ ዛሬ ያለውትሮዬ ሻማ እብርቼ ሳሎን ያለው የመሬት ፍራሽ ላይ ጋደም እንዳልኩ የሳሚ ዳን ዘፈን ስጀምር ከየት እንደመታ ባላውቅን በጣም እንደ ከፋው ሰው መሰቅሰቅ ጀመርኩ ""
"""ዛሬ ምሽት ልዩ ናት ለኔም ላንቺ
የኔ ፍቅር አብረን የምናከብረው
በጨረቃ ብርሀን በኮኮቦች ..............

""ሂዊዬ ለምን ታለቅሻለሽ እኔ አጠገብሽ ነኝ እኮ ግንባሬን እንደመሳም እያለ እሺ እያልኩ ልስመው ስጠጋ .......

በሬ መንኮኮት ተጀመረ ከገባሁበት ቅዠት አስወጣኝ ኡፍፍፍፍፍ ምን አለ በቅዠት እንኮን ብስመው እያልኩ እየተነጫነጭኩ ልክ ልከፍት ስል በሬ ስር ያለውን መስታውት ሳዩው አይኔ የበርበሬ ታነሽ መስሎል
"""""" ልክ ስከፍት...።.።።......

ይቀጥላል.......