Get Mystery Box with random crypto!

ምኞት ክፋል 52 ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ . . #የመጨረሻ ክፍል . . ድንገት እመካከላቸው | የፍቅር ጎጆ

ምኞት ክፋል 52 ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ . . #የመጨረሻ ክፍል . . ድንገት እመካከላቸው ወጣ ገባ ስትል የነበረች አንዲት መኪና አቅጣጫ ቀይራ ከመሀላቸው ስትወጣ ሚኪ ዞሮ መኪናዋን የሚያሽከረክረው መሳይ መሆኑን ሲመለከት በድንጋጤ እየጮኽ ፅናት መንገድ መንገድ ዘግታ እንድታስቆመው አደረገ። መሳይም በሁኔታው እየተደነባበረ ከመኪናው ወርዶ ሮጦ ከመጣው ሚኪ ጋር ተቃቀፈ። ተያይዘው ወደ አንድ ሆቴል…