አይንሽ ሲርበኝ ሳቅሽ ሲጠማኝ ህመምሽ ህመም ሆኖ ሲሰማኝ ስሜ ይመስል ስምሽ ሲጠራ ድንግጥ እርብትብ | የፍቅር ጎጆ
አይንሽ ሲርበኝ ሳቅሽ ሲጠማኝ
ህመምሽ ህመም ሆኖ ሲሰማኝ
ስሜ ይመስል ስምሽ ሲጠራ
ድንግጥ እርብትብት ስል እያየሽኝ
.
.
.
''ጠላሁሽ ስልሽ ለምን አመንሽኝ''
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
•═••• •••═•
@Yefiker_Gojo ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━