Get Mystery Box with random crypto!

የሰዎች ድክመት ላይ አልመሰጥም ፤ የሰው መውደቅን አላጎላም ፤ በትንሹም ፣ በትልቁም ክስተቶችን ከ | የፍቅር ጎጆ

የሰዎች ድክመት ላይ አልመሰጥም ፤ የሰው መውደቅን አላጎላም ፤ በትንሹም ፣ በትልቁም ክስተቶችን ከክብሬ ጋ አላስታክከውም ፤ ሁሉም ሰው ካልተረዳኝ፤ ካልወደድኝ አልልም ።

የሰዎች የድብርት ምንጭ ላለመሆን እሞክራለሁ ፤ ደስ ከሚለኝ ፣ ለምወደው በፍቃዴ ጊዜዬን እሰጣለሁ ።

ጓደኞቼን እንደምወዳቸው አሳያቸዋለሁ ፤ ደስ የምትለኝ ልጅ ላይ እመሰጣለሁ ፣ እጀነጅናታለሁም።

ከአቅሜ በላይ የሆኑ ክስተቶች ላይ አልመሰጥም

በሆነው ባልሆነው ፊቴን አልዘፈዝፍም

እሰይ... ህይወት ደስ ትላለች

@yefiker_gojo