Get Mystery Box with random crypto!

ትመጪ እንደሁ እያልኩ ሌት ተቀን ናፋቂ ሰርክ የማይታክተኝ አለሁሽ ጠባቂ ፍቅር ተደግፌ ቃልኪዳን ታ | የፍቅር ጎጆ

ትመጪ እንደሁ እያልኩ
ሌት ተቀን ናፋቂ
ሰርክ የማይታክተኝ
አለሁሽ ጠባቂ
ፍቅር ተደግፌ ቃልኪዳን ታቅፌ
ትመጪ እንደሁ እያልኩ
ክፍት ነው ደጃፌ


     ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━