Get Mystery Box with random crypto!

በሕይወታችን ውስጥ ሁለቱ ወሳኝ ነገሮች ትእግስት እና ጊዜ ናቸው። እያንዳንዱ መጥፎ እድል በትእግስ | የፍቅር ጎጆ

በሕይወታችን ውስጥ ሁለቱ ወሳኝ ነገሮች ትእግስት እና ጊዜ ናቸው። እያንዳንዱ መጥፎ እድል በትእግስት ይረታል። ጊዜም የማይጠቅም የድንጋይ ከሰል ቅሪትን ወደ ዲያመንድ የመቀየር ኃይል እንዳለው ሁሉ የእኛንም ሕይወት መስመር ለማስያዝ ወሳኝ ነገር ነው።
ዛሬ ላይ የሚሰማን ህመም ነገ ላይ ለምንኖረው ሕይወት ጥንካሬ ነው። የሚያጋጥመንን እያንዳንዱ ፈተና በትክክል ከተጠቀምንበት ጥሩ የመለወጥ እድል ይፈጥርልናል።
(ከሰርድዮን መጽሐፍ የተቀነጨበ

@yefiker_gojo