Get Mystery Box with random crypto!

ይሄ ንፁህ ሳቅሽ ጥርሴን አስገለጠኝ እሄ ተአምር ቃልሽ እምባዬን አስዋጠኝ ሳይዉል ሳያድር ጨነቀኝ | የፍቅር ጎጆ

ይሄ ንፁህ ሳቅሽ ጥርሴን አስገለጠኝ
እሄ ተአምር ቃልሽ እምባዬን አስዋጠኝ
ሳይዉል ሳያድር ጨነቀኝ
በሀሳብ ገምቦ ተገፋው
ግዜያዊ ሳቅሽን ሳስብ
ከመሞት በላይ ተከፋው




    
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━