Get Mystery Box with random crypto!

አይሻልም ውዴ ካፌ ብንገናኝ ወጪ ብቻ ነው ትርፍ ወክ እንዳናረግ ጎረምሶች አያርፉ ቤትሽ | የፍቅር ጎጆ

አይሻልም ውዴ


ካፌ ብንገናኝ ወጪ ብቻ ነው ትርፍ
ወክ እንዳናረግ ጎረምሶች አያርፉ

ቤትሽ ግን ብትቀጥሪኝ ብሆንሽ እንግዳ
እኔ ልሙት ውዴ ማንም አይጎዳ

ይታረድ ይጎዝጎዝ ደሞ ይላል ብለሽ
ምን አቀርብ የሚለው ሀሳብ እንዳይገባሽ

እንደው ለደንብ ግን ለንግድነት ወጉ
ከቤትሽ መጥቼ ፆም እንዳልመለስ
ታቀርቢልኛለሽ ዳቦ እሚቀመስ


,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
     •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━