Get Mystery Box with random crypto!

     #ቀናሽ አሉ በቆምሽበት ሌላ ሳቆም ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ ስሜን ጠራሽ ጮሽም አሉ አውለበ | የፍቅር ጎጆ

     #ቀናሽ አሉ


በቆምሽበት ሌላ ሳቆም
ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ
ስሜን ጠራሽ ጮሽም አሉ
አውለበለበሽ በጅሽ ሁሉ
በእንባ ጠፋ የአይንሽ ኩሉ

ግን ስህተቱ አንቺ ጋ ነው
አጉል ቅናት መለየት ነው
ሺ ቢመጣ ሚወደድ ሰው
ንግስቴ አንቺ
 ፍቅሬ እኮ ላንቺ ነው




,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
     •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━