Get Mystery Box with random crypto!

.....እነሆ ዘነበ..... ግጠም ግጠም አለኝ ፥ አመሌ ተነሳ ዳሩ ምን ያረጋል... 'ሚፃፍ ሀሳብ | የፍቅር ጎጆ

.....እነሆ ዘነበ.....
ግጠም ግጠም አለኝ ፥ አመሌ ተነሳ
ዳሩ ምን ያረጋል...
'ሚፃፍ ሀሳብ አጣሁ ፥ ውሃ የሚያነሳ!
እንግዲህ አዝናለሁ ...
ለብዕር ረሃቤ ፥ ነገር ልበላ ነው
የዛሬ ሶስት አመት ...
እሁድ እለት ምሽት ... ያደርሽው ከማን ነው??
------------//-------------

@Yefiker_Gojo