Get Mystery Box with random crypto!

ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር | የፍቅር ጥቅሶች 💖

ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ

የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ

@yefeker_tiksoche