Get Mystery Box with random crypto!

#እንዳልፈቀር እኔስ ልውደድ ላፍቅር ልቤም ይሰባበር ይሁን አይጎ | የፍቅር ጥቅሶች 💖

#እንዳልፈቀር

እኔስ ልውደድ ላፍቅር
ልቤም ይሰባበር
ይሁን አይጎዳኝም
እራሴው ልቸገር
ግን አምላክ አደራ
አትስጠኝ አፍቃሪ
ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ
አልሁን ተፈቃሪ

@yefeker_tiksoche