የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] — Telegrami kanal

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_tiksoche — የፍቅር ጥቅሶች [SCAM]
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_tiksoche — የፍቅር ጥቅሶች [SCAM]
የሰርጥ አድራሻ: @yefeker_tiksoche
Mitteaktiivne
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.87K
የሰርጥ መግለጫ

✅ይህ ቻናል በ 0.00 ብር👌 እና ያለ ምንም MB package👌 ነፃ internet የምንጠቀምበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል💯 :: መልካም ቆይታ !❤️

Kanali statistika
18.2% Kaasatuse määr
704 Vaatamisi / postitus
0 Postitusi / päev

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

31 aug 2024
‍ ​​​​❦ ══ •⊰❂ ተከታታይ ልቦለድ ❂⊱• ══ ❦

             የፍቅር ንቅሣት


                                     ክፍል


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ


.....     እኔም ወደ ቤት ተመልሼ አያቴንና ትንሿን እህቴን ስሜያቸው ወጣው።ከሮቢ ጋ እየሄድን ሁሌም እንደምናወራ እና እንደምንደዋወል እየተነጋገርን ለኔ ት/ቤት በሚቀርበኝ መንገድ ከሸኘኝ በኀላ ተቃቅፈን ቻው ተባባልን።ለኔ ት/ቤት በሚቀርበው መንገድ ስለሄድን ቶሎ ነበር የደረስኩት።ቀኑን ሙሉ እሡን እያሠብኩ ምሣ ሠአት ደርሶ ከጓደኞቼ ጋ ከበላን በኀላ ከጓደኛዬ ጋ ላይብረሪ ገባን ግን ምንም ማጥናት አልቻልኩም።እሧም ጨንቋት ምን እንደሆንኩኝ ስትጠይቀኝ እኔም ፈገግታ ሣይለየኝ ሁለት ቀኑን እንዴት እንዳሣለፍኩኝ ነገርኳት።በጣም በግርምት እያየችኝ<አንቺ ለወንድ ከመች ጀምሮ ነው እንዲ ምትሆኚው ገና በትውውቅ ት/ትሽን እየነካብሽ ነው ስለዚህ ተጠንቀቂ ርብቂ>አለችኝ ፍርሀት በሞላው ድምፅ!ላይብረሪ ገብተን ምንም ሣናጠና ተደውሎ ወጣን።ቀሪውን ሁለት ክፍለ ጊዜ ምንም ሣልሠማ የወደ ቤት ሠአት ደውል ተደወለ።ቶሎ ከአባቴ ጋ ምኖርበት ቤት ሄጄ ቦርሣዬን ብቻ አውልቄ fb ላይ ተጣድኩኝ የአባቴ እናት መጥታ መክሰስ ብዪ እንጂ ብላ እስክትቆጣኝ ስልኬ ላይ ተደፍቼ ነበር።ከዛ ዩኒፎርሜን አወላልቄ እና ተጣጥቤ መክሰስ ከበላው በኀላ ለቀጣዩ ቀን የሚሆነኝን ፕሮግራም ካዘጋጀው በኀላ ትንሽ አጥንቼ መልሼ የፈረደበት ስልኬ ላይ ተደፋው።ከሮቢ ጋ ካወራን በኀላ አባቴ ሲመጣ ሁላችንም እራት በልተን ተኛን።ከሮቢ ጋ በዚ መልኩ በጣም እየተግባባን መጣን።ቀናቶች በቀናቶች እየተተኩ የገና በአል ደረሠ።ሮቢ ትንሽ አሞት ስላልጠየኩት ቅጣት ነበረብኝ።እና የገና ስጦታ ሠጠሁት እሡም ሠጠኝ።ይሄ እንግዲ ፍቅር ከመጀመራችን በፊት የተሠጣጠነው የመጀመሪያ ስጦታ ነው።
የካቲት 4/2010አ.ም እሁድ ቀን እኔ እነ ሮቢ ቤት ቁጭ ብዬ.........

✎ ክፍል አራት(4) ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ማድረግ አይርሱ።
          ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
         ቶሎ እንዲ ጥል ሼር ያድርጉ
                 ------ ------
@yefeker_tiksoche
@yefeker_tiksoche
407 viewsREBI , edited  06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2 juuli 2024
​​​ ✿የተራራቀ ልብ✿

        አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 


             ክፍል 14

... እእ እና ታድያ ገብቶህ እንዳልገባህ ስትሆን ነዋ አልኩት እና ከአንደበትሽ መስማት ስለምፈልግ ነዋ አለኝ እንደውም አልነግርህም ስለው ኧረ ወደሽ ነው በግድሽ አልኝ ባልነግርህ ምን ታመጣለህ አልኩት እጮኻለው አልኝ ወንድ ስለው ሊጮህ ሲል እፉን ያዝኩት አበድክ ስለው አዎ አሁን ሳይሆን ገና አንቺን ያየው ቀን አለኝ ወረኛ አሁን አትፈላሰፉ አልኩት እየተፈላሰፍኩ አይደለም እውነት ነው አንቺስ አለኝ አይኖቹን አይኖቼ ላይ ተክሎ ምን ይመስልኸል አልኩት እኔ እራሴን ከምወደው በላይ አብልጠሽ እንደምትወጅኝ እእ ትክክል ነኝ ሲለኝ አዎ ብዬ ገፍትሬው እየሮጥኩ ልወጣ ስል እጄን ይዞ ወደ ደረቱ ልጥፍ አረገኝ እኔም እቅፉ ውስጥ ስገባ ሌላ አለም ውስጥ የገባው መሰለኝ የሆነ  የስልክ ጥሪ እኔንም እርሱንም ካለንበት መአበል ፈልቅቆ አወጣን አክስቱ ነበረች መኪናው እንደደረሰና እንዲወጣ ነገረችው እሺ አለና ሻንጣውን ይዞ እንደመውጣት አለና ተመልሶ መጥቶ ግንባሬን ስሞኝ ወጣ ከዛም ተከትዬው ወጣው ማም ልትሄድ ነው ስትለው አዎ ማም በቃ ቻው እየመጣው እጠይቃችኃለው አልና ተሰናብቶን ወጣ በአይኔ መኪና ውስጥ ገብቶ እስኪሄድ ከሸኘውት በኃላ እቤት ገባው እና ቁጭ እንዳልኩ ለካ ትላንት መቅዲ ያስከፉትን ነገር ሳትጨርስልኝ ነበር ስደውል ስልክ አታነሳም ድግሜ ስደውል ተይዝዋል ይለኛል በቃ ሚስኮል አይታ ትደውላለች አልኩና ስልኬን ቁጭ አረኩት ብዙም ሳትቆይ ደወለች ምንድነው ስልክ ማታነሽው አልኳት ኧረ ስደውል ተይዝዋል ብሎኝ እኮ ነው አለችኝ የት ነሽ ስላት እቤት ነኝ ፈለግሽኝ ስትለኝ አዎ መምጣት ትችያለሽ አልኳት የት እቤት አለችኝ አይ ሰፈር ወጣ በይ እኔም ንፍስ መቀበል አምሮኛል አልኳት እሺ በቃ ውጭ መጣው አልችኝ እና ተሰነባብተን ስልኩን ዘጋነው ከዛ ከ 15 ደቂቃ በኃላ ውጭ አለችኝ ደውላ እሺ ብያት ወጣን ከዛም በማርያም ቤተክርስቲያን በኩል ወክ እያረግን ማውራት ጀመርን ከዛም ከአንዱ መቀመጫ ድንጋይ ላይ ሄደን ቁጭ አለን እና መቅዲዬ የባለፈውን ቀጥይልኝ እንጂ አልኳት እሷም ለማውራት ትንሽ ካንገራገረች በኃላ ለመናገር ጉሮረዋን ጠረግ ጠረግ አርጋ በቃ ከናቲ ጋር በቴሌግራም ማውራታችን ቀጠልን ግን እኔ ምንም አይነት ነገር ለእርሱ አልነበረኝም ያው ጉረኛ ስለሆነ ትንሽ ላስተንፍሰው ብዬ እንጂ አንድ ቀን ግን ምሳ ሰአት ላይ ኪሩቤል የሚባል ልጅ ሊያወራኝ እንደሚፈልገኝ ነገረኝ እኔም እሺ ብዬው የምንገናኝበትን ቦታ ነግሮኝ እርሱን ለማግኘት ሄድኩ ኪሩቤል በጣም ደስ የሚል ተጫዋች የደስ ደስ ያለው ልጅ ነው ደግሞ ሲስቅ ድምፒሉ እንዴት እንደሚያምር እና እርሱ ጋርም እንደደረስኩ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኃላ በጣም ትልቅ ነገር እንደሚነግረኝ ነገረኝ ምን እንደሚነግረኝ ብዙ ነገር እያወጣው እያወረድኩ ምን ሊነግረኝ እንደፈለገ ጠየኩት እርሱም እንዲህ በማለት ጀመረ ብዙ የፍቅር ጥያቄዎች ደርሰውሽ ይሆናል ብዙ ሰዎችንም ተተዋውቀሽ ይሆናል ግን አሁን የምነግርሽ ሰው በጣም ከልቡ የሚወድሽ እራሱን እስከመጣል የደረሰልሽ ሰው ነው ከአንቺ በፊት ብዙ ሴት ቢያቅም ነገር ግን የትኛዋንም ልክ እንዳንቺ ወድዶ አያውቅም አለኝ ምንም ማለት አቅቶኝ ዝም ብዬ እሰማው ነበር አሁን ላይይ አንቺ ለእርሱ ምንም ስሜት ባይኖርሽም እስከ መጨረሻው እንደሚጠብቅሽ እርግጥኛ ነኝ አለኝ እኔም በመደንቅ ይሄን ያክል ልጁ ማን ቢሆን ነው እንዲህ ስለሱ እርግጥኛ ሆኖ የሚያወራው አልኩና ማነው እርሱ አልኩት ከዛም መናገር ያቃተው ይመስል ዝም አለ እኔም አላስችል ብሎኝ ንገረኛ ማነው አልኩት አሁንም ምላሹን እየጠበኩ እእእ እባክሽ ስሙን ስነግግሽ እንዳደነግጭ ግን አንድ ነገር እወቂ መልስሽ ምንም ቢሆን እርሱ ከምታስቢው በላይ እንደሚወድሽ እሺ አለኝ እኔ ትዕግስቴ እያለቀ ማነው እርሱ አልኩት እእእ እሺ እነግርሻለው ግን ባትወጂው እንኳን አትጥይው አለኝ ሳላውቀው በመጀመሪያ ልጁ ማነው አልኩት እርሱም በጣም በመጨነቅ ስሜት ሆኖ እእእ እኔ እራሴ ነኝ አልኝ ድርቅ ብዬ ቀረው ምን አልኩት አዎ እኔ ነኝ መቅዲ አንቺ ሳታቂ ለብዙ ጊዜ ወድጄሻለው አንቺን ለመርሳት ከብዙ ሴት ጋር ሆኛለው ግን አልቻልኩም አንዴ ልቤ ላይ ተፅፈሽ የማይጠፍ እስክርፒቶ ሆነሽብኛል መቅዲ መልስሽ ምንም ቢሆን አንቺን መውደዴን አላቆምም አለኝ እልሻለው ስትለኝ የሆነ ፊልም የምትነግረኝ ነበር የመሰልኝ ቀጥይ በሚል አስተያየት እያየዋት ቅንድቤን ከታች ወደላይ ከፍ በማድረግ ቀጥይ አልኳት እርሷም ይሄን ነገር ኪሩቤል ከነገረኝ ቀን ጀምሮ ስለሱ ማሰብ ጀመርኩ ከዛ ግን ስልኬን ማን እንደሰጠው ባላውቅም ቴሌግራም ላይ ሀይ ብሎ ላከ እኔ መልስ ከመመለሴ በፊት ፕሮፍይል አይ ስለነበር የእርሱ መሆኑን አውቅኩ እና ከትንሽ ቀን በኃላ እኔም ሀይ ብዬ መለስኩለት ከዛ ለረጅም ጊዜ ማውራት ጀመርን ቀስ በቀስ በጣም እወደው ጀመር እና በመሀል ስለ እኔ እና ናቲ መወራት ጀመረ እኔ እና ናቲ አንድ ላይ እንደሆንን ማውራት ጀመሩ አንድ ቀን ግን ክፍል ውስጥ ያለመደባቸውን ትዕዛዝ እንጫወት ብለው ናቲ እኔን እንዲስመኝ ታዘዘ ከዛ ልሳምሽ አለኝ ላሳፍረው ስላልፈለኩ እሺታዬን አንገቴን በመነቅነቅ ገለፅኩለት ከዛ ልክ ገና ሲስመኝ የክላስ ተማሪዎች በጩኸት ክፍሉን ቅውጥ ግማሾቹ ፎቶ አነሱንና ቴሌግራም ላይ የአመቱ ምርጥ ፍቅረኛማቾች ብለው ግሩብ ላይ በተኑት ይመስለኛል ናቲ ጎበዝ እና ቆንጆ ጉረኛ ስለሆነ ይመስለኛል እንዲህ ያካበዱት ከዛ ግን...

   ✎  ክፍል አስራ አምስት  ከ50 Vote በኋላ ይለቀቃል....  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like ማድረግ አይርሱ። 


┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
             
 ╔═══❖• •❖═══╗
         #ፍቅር_ያሸንፋል

‌‌‌‌‌‌‌‌
 
                   #እውነተኛ ስሜት

ቻናላችንንይቀላቀሉ
@yefeker_tiksoche
@yefeker_tiksoche
ከወደዳችሁት
1.0K viewsMame , 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

Korduma kippuvad küsimused

Levinumad küsimused የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] kohta

የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] on Telegrami kanal, millel on 3.87K tellijat. Sellel lehel saate lugeda viimaseid postitusi, vaadata arvustusi ja üksikasjalikku statistikat.
Klõpsake sellel lehel nuppu „Mine kanalile" või otsige @yefeker_tiksoche Telegrami rakenduses. Samuti saate kanali kasutajanime kopeerida ja Telegrami otsinguribale kleepida.
Jah, የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] on tasuta Telegrami kanal. Saate tellida ja lugeda kõiki postitusi tasuta.
Kanalil የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] on praegu 3.87K tellijat. Tellijate arvu uuendatakse regulaarselt.
የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] avaldab sisu peamiselt አማርኛ keeles. Saate viimaseid sõnumeid sellel lehel eelvaadata.
Jah, sarnaseid ጥቅሶች kanaleid leiate allpool jaotisest „Sarnased kanalid". Näitame ka seotud Telegrami gruppe, botte ja kleebiseid.
Saate sellel lehel kontrollida kasutajate arvustusi ja hinnanguid. Kanali hinnang on 2.5 5-st, mis põhineb 2 arvustusel.
Jah, saate የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] viimaseid sõnumeid eelvaadata siin Telegram Store'is ilma kanalit Telegramis tellimata.
የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] avatar
የፍቅር ጥቅሶች [SCAM] @yefeker_tiksoche
Ava Telegramis